This language is currently in review and will be available soon!
ስለ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ ጥያቄዎች ወይም አብሮ ለመሥራት ከፈለጉ እባክዎን ያነጋግሩ
የፕሮጀክቱ ኢሜል አድራሻ soasflf@soas.ac.uk
ስለምርምሩ እና ስለተግኙ ውጤቶች በቀጥታ ዋና tመራማሪ ዶ/ር ሮሚና ኢስትራቲን ለማነጋገር ከፈለጉ ፣ እባክዎ በተከታዩ አድራሻ ይጻፉri5@soas.ac.uk
በፕሮጀክቱ የውይይት ቡድን ውስጥ በዲቪ-ጾታ-እምነት (DV-Gender-Faith) ውስጥ መሳተፍ ከፈለጉ ፣ ይችላሉ በቀጥታ ይመዝገቡJISCMAIL
ከሥራ ስዓት ውጭ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ወይም ኢሜል ለመላክ የበይነ መረብ ግንኙነት ችግር ካጋጠመዎት እና ሌሎች የሚገጥሙ ችግሮች ካሉ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ይጠቀሙ ፣ በአንድ መጫን በቀላሉ ለመላክ ያስችላል።