Coming soon!

This language is currently in review and will be available soon!

መገናኛ

ፕሮጀክት ድልድል በብሔራዊ እና በአካባቢያዊ ተነሳሽነት ውስጥ ተግባሮቹን በማቀናጀት በሦስቱ የፕሮጀክት ሀገሮች ውስጥ ለሚሳተፉ ሁሉም የቡድን አባላት እና ባለድርሻ አካላት የዕድገት እና የልማት ዕድሎችን በመፍጠር ትርጉም ያለው ተፅእኖ ለመፍጠር ያልማል፡፡

ይህንን ዓላማ ለማሳካት ግንኙነቶች እና አብሮ የመሥራት ሁኔታዎች የተፈለጉ ሲሆን በኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም ከሚገኙ የምርምር፣ የሃይማኖት፣ የሴቶች ዕኩልነት ተከራካሪ ወይም ሌሎች ድርጅቶች ጋር ተመሥርተዋል፤ ይሄም በስም ከተዘረዘሩት የፕሮጀክቱ ግብረ አበሮችም ይሻገራል፡፡ ይህ የሰፋ የአጋሮች ክበብ በአሁን ጊዜ የሚከተሉትን ያካትታል፡ እምርታ ልህቀት በጥረት፣ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ዶግማ መድረክ፣ ሰላምና ልማት ማዕከል፣ ዴኮሎኒያል ሰብቨርሽን:-