This language is currently in review and will be available soon!
ፕሮጀክት ድልድል የተበረታታው በቅድሚያ በማኅበረሰብ ጤና እና ጾታና ዕድገት ዘርፍ እንደተገኘው ተሞክሮ የቤት ውስጥ ጥቃት ጥናት በምዕራባውያን የዕውቀት ማግኛ መዋቅር እና ዐሳባዊ አረዳድ ተጽእኖ ሥር መሆኑን በመረዳት ሲሆን ይሄም ድጋሚ መገምገም ያለበት ነው፡፡
በበርካታ ዓለም አቀፋዊ የመድረክ ንግግሮች የቅርብ አጋር ጥቃት በተደጋጋሚ ንድፈ ዐሳቡ ዝቅ ባለ ደረጃ ወይም ከምዕራባውያን የበለጸጉ ማኅበረሰቦች ሁኔታ አንጻር የሚቀርብ ነው፡፡ በተያያዥም ዋነኞቹ የንድፈ ዐሳብ መዋቅሮች ተቀባይነት ያላቸው በተለይም ሴቶችን ከመጨቆን እና ከማጥቃት ጋር የተያያዙ የወንድ የበላይነትን የሚያንጸባርቁ ባሕሎች ጋር በተያያዘ ባለ ጥርጣሬ ዝቅ ያለ ትኩረትን ነው ያገኙት፡፡ ጾታን መሠረት ያደረገው ጥቃት ጉዳይ በስፋት የተወረሰው በምዕራባውያን መር ማኅበረሰባዊ ንድፈ ዐሳብ በኩል ሲሆን ጾታዊ እምነቶች፣ ማኅበረሰባዊ ልዶች እና የሰው ጠባይ አንዱ ለአንዱ ምክንያት በመሆን መንገድ እንዴት እርስ በእርሳቸው እንደሚገናኙ የሚያብራሩ ጉዳይ ተኮር ማኅበረሰባዊ ባሕላዊ እና ሕዝብ ተኮር ጥናቶች ግን እምብዛም የሉም፡፡ በሥነ ሰብእ ማስረጃዎች ላይ መሠረት ያደረጉ ጥናቶችም ውስንነት ይታይባቸዋል ምክንያቱም መሠረት የሚያደርጉት በአውሮፓ እና አማሪካ የጾታ እና ጾታዊ ግንኙነት ንድፈ ዐሳቦች ላይ ስለሆነ ነው፡፡ ስለዚህም እጅግ ጥቂት ጥናቶች ብቻ ናቸው በነባር ሃይማኖታዊው ዓለም እና ሀገረኛ ማኅበራዊ-ባሕላዊ ዘዴ የማስተካከያ ዕቅዶች ላይ ምርምር ያካሄዱት፡፡
ፕሮጀክቱ ራስ ጠቀስ እና ሕዝብ ተኮር ዐሳባዊ እና ንድፈ ዐሳባዊ መዋቅሮችን ለማበረታታት የሚያልም ሲሆን በዚህም ጉዳይ ተኮር አግባብነት ያለው እና ውጤታማ የሆነ ጣልቃ ገብነትን ለማሳካት በማሰብ የቤት ውስጥ ጥቃትን ለመመርመር እና ለመረዳት ያልማል፡፡ ይሄ ክፍል በባሕሎች መካከል በተለይም በዕድገት ኢላማ የተደረገባቸው ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገሮች ላይ ወይም በምዕራቡ ማኅበረሰብ ውስጥ ባሉ በተለያዩ ሕዝቦች ለቤት ውስጥ ጥቃት ተመራማሪዎች የተዘጋጁ የፕሮጀክት የጽሑፍ ውጤቶችን ይዘረዝራል፡፡
Courtesy of Cambridge Centre for Christianity Worldwide
27 October 2020
In the fields of gender and religious studies and gender and development, religious systems have been most often interpreted as inegalitarian and as conducive to conjugal abuse. Many studies have lacked the proper contextualisation to understand how local traditions have been known and experienced vernacularly. In this webinar, Dr Romina Istratii presents a theology-informed, ethnographic study of conjugal abuse realities and attitudes in the Ethiopian Orthodox Täwahәdo community of Aksum in Northern Ethiopia. The study stresses the urgency for an approach that understands how laity and clergy deploy religious discourse to maintain practices and social norms and that subtly leverages on apostolic Orthodox theology to facilitate normative, attitudinal and behavioural change.
Courtesy of the University of Sheffield
20 May 2020
In this interview conducted with the University of Sheffield, Dr Romina Istratii shares some of the main ethical challenges that she faced while conducting research on domestic violence in Northern Ethiopia, which was committed to epistemological reflexivity and being transparent about the positionality of the non-local researcher in the research process. Inter alia, she addresses ethical and practical issues around entering the field, community engagement, consent and data management, language learning and safety in domestic violence research.