This language is currently in review and will be available soon!
ድልድል ፕሮጀክት አብ አመንትን ካህናትን ኢትዮያ ኦርቶዶክስ ማሕበረሰብ አብ ሕሉፍ ንዝተሰርሑ መፅናዕቲታት ምላሽ ይህብ።
ብኻሊእ አገላልፃ ናይ ኢትዮዽያ አርቶዶክስ ካህናት አብናይ ገጠር ማሕበረሰብ በብዙሕ ነገር ብዝተገደበን ንብዙሕ ሓደጋ ዝተቃልዐን ብምዃኑ ናይ ነገረ መለኮታዊ ርድኢቶም ከዕብየሎምን ንክህነታዊ ሓገዞምን ንምዕባይ ውፅኢታዊ ንክኸውን ይሕግዞም እዩ። እቶም ካህናት ብዋናነት መንፈሳዊ አቦታት ስለዝኾኑ አብ ተመራዓውቲ ወገናት ዘጋጥም ዘይምርድዳእ እቲ ፀገም ንምፍታሕ ቅድሚያ ተፀዋዕቲ እዮም። አብ መብዛሕትኡ እዋን ብባህሊ ዝተወገዙ መረዳእታታት ብምቅዋም አብ መንጎ ሓዳር ዝተፈጠረ ዘይምርድዳእ ብምትዕራቅን አብ ሓደጋ ዝወደቐት አዶ ብምሕጋዝን ይሕግዙ። ኮይኑ ግና መብዛሕቲኦም አብ ምእመናን ተረትን ምሳለን መሰረት ዝገበረ ፅዕንቶን አብ ሓዳር ዘብፀሖ መጉዳእትን አይርድኡዎን።
አብዚ ርእሲ እዙይ ቀሪቡ ዘሎ ቀረብ ናይ ኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ካህናት ነዚ ውስብስብ ዝበለ ጉዳይ ንምርዳእ ዓላማ ዝገበረ እንትኸውን ናታቶም ሚና ድማ ነቲ ፀገም ንምቅናስ ቀፃልነት ዘለዎ ስራሕ አብ ምስራሕ ንዐኦም ብዝበለፀ ስነመለኮታዊ ብምዕጣቅ አብ ርክብ ስነ-ፆታ፣ አብ ሓዳርን ሓቢርካ ምንባርን ከምኡ ድማ ሓደጋጋት አብ ምክልካል ዝውሰዱ መረዳእታታት፣ ስነ ልቦናዊ ዓቅምታት አብ ግምት ውሽጢ ብምእታው አብ ቤተሰብ ውሽጢ ብዝፍጠሩ ጥሕሰታት ዝበፅሑ ፀገማት አብ ምፍታሕ ዓቅሚ ንክህልዎም ይገብር። ብተወሳኺ ድማ አብ ዝተሰርሑ ፅሑፋትን መደምደምታትን ናይ ስርፀት ዎርክሾፓት ካህናት ብዘሳተፈ መልክዑ ንምክያድ ይሕግዝ። እቶም ቀረባት ስፍሕ ብዝበለ መንገዲ ንናይ ኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ካህናት ሰልጠንትን ንናይ ዓለምአቀፍ ዲያስፖራ ማሕበረሰብን ንከካትት ፃዕሪ ተገይሩ እዩ።
ጸሐፊ፡ ዶ/ር ሮሚና ኢስትራቲ (Dr Romina Istratii)
ተርጓሚዎች፡ ኤልያስ ገብረሥላሴ (Elias Gebrselassie) እና ፍሬሰንበት ገ/ዮሐንስ
June 2021 (ሰኔ 2013)
የትግበራ ጽሑፉ ከዚህ ቀደም በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማኅበረሰብ ዘንድ በጋብቻ ውስጥ ያለ ጥቃትን በተመለከተ በተሠራ የጥናት ምርምር ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ጥናቱ የምእመናንን ሕይወት፣ በጾታዊ መመዘኛዎች እና ልማዶች መካከል ያለውን ግንኙነት እና በዚህ ሃይማኖተኛ ማኅበረሰብ ውስጥ በጋብቻ ውስጥ የሚኖር ጥቃት በመቀጠሉ እና በመገታቱ መካከል ያለውን ውስብስብ ግንኙነት ከመረዳት አንጻር የእምነትን እና የሃይማኖት ልምምድ ያላቸውን ወሳኝነት አሳይቷል፡፡ እምነት የጥቃት ፈጻሚነትን ጠባይ እና በጋብቻ ውስጥ ከሚኖር ጥቃት ጋር በተያያዘ ያሉ ልማዶችን ለመከላከል ወይም ለማስቆም ውስብስብ በሆነ መንገድ ለንጽጽር በቀረበበት ሁኔታ ጥናቱ በነገረ መለኮት እና ባሕላዊ አረዳድ መካከል ያለውን ወሳኝ የሆነ ውጥረት ገልጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና የነገረ መለኮት ሊቃውንት፣ የመንግሥት አካላት እና መንግሥታዊ ያልሆኑ የቤት ውስጥ ጥቃት መከላከል አገልግሎት ሰጪዎች እምነትና የሃይማኖት ልምምድ በምእመናን የጋብቻ ሕይወት ውስጥ ያላቸውን ውስብስብ ሚና፣ በጋብቻ ውስጥ የሚኖር ጥልን ለማስታረቅ ቀሳውስት የሚከተሉት መንገድን በተመለከተ እና ችግሩን ለመቅረፍ ነገረ መለኮትና የኖላዊነት አገልግሎት እንዴት በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋል እንደሚችሉ ለማስገንዘብ በሚደረግ ጥረት ይሄ የጽሑፍ ሥራ የዚህን የተጠናቀቀ የጥናት ውጤት ዋና ዋና ግኝቶች ለብዙሀኑ ለማድረስ ያልማል፡፡
Dr Romina Istratii
June 2021
The current working paper is informed by previous ethnographic investigations of conjugal abuse in the Ethiopian Orthodox community in Tigray region in northern Ethiopia. The research evidenced the importance of religious beliefs and experience in understanding the life of the laity, intersections with gender parameters and norms, and complex associations with the continuation and deterrence of conjugal abuse in this religious society. The study revealed important tensions between theological and folklore understandings, with ‘faith’ being juxtaposed in complex ways to ‘culture’ to preserve or discontinue pernicious behaviour and norms associated with conjugal abuse. The current working paper aims to improve understanding among Ethiopian Orthodox Täwahәdo Church clergy and theologians, state agents, and non-governmental domestic violence stakeholders about the complex role of religious beliefs and experience in the married lives of the laity, about the clergy’s approaches to mediation in marital conflict, and to suggest how theology and pastoral interventions may be appropriately engaged in alleviating the problem.
ጸሐፊ፡ ዶ/ር ሮሚና ኢስትራቲ (Dr Romina Istratii)
ተርጓሚዎች፡ ኤልያስ ገብረሥላሴ (Elias Gebrselassie) እና ፍሬሰንበት ገ/ዮሐንስ አድሃኖም (Fresenbet Gebreyohanns Adhanom)
March 2021 (ጥር 2013)
ይህ ጥናታዊ ጽሑፍ ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰባት ስብከቶች የተውጣጣ ሲሆን፤ በወንድ እና ሴት የጋብቻ ሕይወት ላይ ያጠነጥናል፡፡ ስብከቶቹንም በምልከታ እና ልምድ በዳበረ ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ (ፍሮኒማ) ለመመልከት ሙከራ ተደርጓል፡፡ ዓላማውም የቤተክርስቲያን አባቶች አስተምህሮን ለምዕመናን ነባራዊ ሁኔታዎች የበለጠ በማቅረብ ስለ ኦርቶዶክሳዊ እምነት ያላቸውን አረዳድ ከፍ ማድረግ ነው፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች ጠንካራ የሆነ ባህላዊ መሠረት ባላቸው የኦርቶዶክስ ማኅበረሰቦች ውስጥ ከሴቶች እና ትዳር ጋር ተያይዞ ያለውን መጥፎ ልማድ ለመቅረፍ ወሳኝ መሆኑን፡፡
Dr Romina Istratii
March 2021
This paper is dedicated to St John Chrysostom’s commentaries regarding man-woman relations in marriage and the conjugal relationship as they emerge from seven homilies. An attempt is made to provide a reading of these homilies through the Orthodox phronema understood here as the experience-based historical conscience of the Church. The aim is to bring the works of the Church Fathers closer to the current conditions of the Orthodox faithful and improve their awareness of the Orthodox faith. It is our belief that Chrysostom’s commentaries in particular can become an important resource for the alleviation of pernicious attitudes regarding women and marriage associated with tradition-oriented Orthodox communities.